___________
—————————————————-
አስተያየት ለመስጠት / Comments
——————————–
——————–
© ለ አእምሮ 2005 / © Le’Aimero Copyright 2013
ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements
ከአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የተገኘ ሰነድ፥
ለባለቤቶቹ ከ አክብሮት ምስጋና ጋር፣ ጥናቱን አንባቢዎች በጽሞና ያገናዝቡ ዘንድ -ለ አእምሮ መጽሔት- ላይ ታትሟል!
“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ”
ጥናት ትርጉም ይፋ ሆነ!!
ሰነዱን ለማውጣት ፈቃድን በሚመለከት ከአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የተገኘ ማሳሰቢያ ፥
“… የጋራ ንቅናቄያችን ጽሁፉን የማሰራጨቱ ስራ በጨዋነት፣ ለጽሁፉ ባለቤቶች (ለእንግሊዝኛው የኦክላንድ ተቋም ለአማርኛው ደግሞ አኢጋን) አስፈላጊውን እውቅና በመስጠት እንዲሆን በዚህ አጋጣሚ አበክረን እንሳስባለን። ከመሬት ነጠቃ በላይ የከፋ ወንጀል የለም። ዜጎችን በምድራቸው ወደ ባርነት የሚያሸጋግረው የመሬት ነጠቃ የአገሪቱን ሃብትና ንብረት እየበላ ነው። ይህንን ወደር የሌለው ወንጀል ለማጋለጥ፣ ለመታገል፣ ለመቃወምም ሆነ ተዛማጅነት ያላቸው ተግባራት ለማከናወን ለሚፈልጉ ተቋማት፣ ግለሰቦችና ሚዲያዎች ይረዳ ዘንድ (Land Grab – http://landgrabsmne.wordpress.com/) የሚባል ብሎግ እንዲሁም በፌስቡክ Land Grab/መሬት ነጠቃ መከፈቱን ለማሳወቅ እንወዳለን። በቅርቡ የሚሻሻለው ይህ ብሎግና የፌስቡክ ገጽ ከመሬት ወረራ ጋር በተያያዘ ሁሉም ዓይነት ማስረጃዎች የሚታተሙበት ስለሚሆን መረጃ ለሚፈልጉ ወገኖች ሁሉ መልካም አጋጣሚ ይሆናል። ጥናታዊ ዘገባውን ከድረገጻችን ላይ ለማግኘት እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡ በኢሜይል ለማግኘት የሚፈልጉ በሙሉ በሚከተለው አድራሻ (media@solidaritymovement.org) ቢጠይቁን በቀጥታ የምንልክ መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡”
ሙሉውን ለማንበብ የሚከተለውን ይጫኑ፥
“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ” ጥናት ትርጉም “ ፥ ሰነድ….
Land Investment Deals in Africa (Ethiopia)
———————————————————
*
———————————————————
ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements > Le’Aimero’s Disclaimer
ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements > Le’Aimero’s Disclaimer
Posted in ሌሎች / others, ኢኮኖሚና ማህበራዊ
CSO Monitoring 2009-2010 “Advancing African Agriculture”
(AAA): The Impact of Europe’s Policies and Practices on
African Agriculture and Food Security
Land Grab study
Written by Alison Graham, Sylvain Aubry, Rolf
Künnemann and Sofía Monsalve Suárez – FIAN
Land Grab Study /EU Policy recommendations