ለአንዱ ምንጭ
„ወገናዊነት ለምንጩ“
ለኢትዮጵያ ሀገራችን ደህንነት
*
ከየት ?
ሀ – ሀሳብ
*
ቃ ል፤
” ሀሳቡ፣ማለትም ምንጩ ፣ ሰላምና ፍጹማዊነትን በሰፊው ያቀርባል፤ የማይጨበጠውና የማይገረሰሰው የወድያኛው ዓለም በእርግጠኝነት በነዚህ የተሞላ መሆን ሰለአለበት።”
______________________
ከየት ?
_
ህዝብ፣ ዓለም፣ ሰው ለዘመናት የተራኮተው፣ የተተራመሰው፣ አሁንም በከፊል የሚራኮተውና የሚተራመሰው አራት ትላልቅ ቁምነገሮች ላይ የሚያደርሰው ብቃት ለማግኘት ነው።
የሰው ልጅ ሰላም ይፈልጋል፣ ለብልጽግና ይደክማል፣ ለሰብዓዊ የባህል ዕድገት ይታገላል፣ መንፈሱን የሚያረጋጋበት ዕምነት ይሻል። ሰላም፣ ብልጽግና፣ ባህልና ዕምነት ናቸው፣ የሰውን ልጅ በዓለም፣ በየሀገሩና፣ በየጎራው እያሰለፉ የየራሱን ራዕይ የሚያስፈጥሩት።
ትልቁና መሰረታዊው ቁም፥ነገር፥ ማለትም፣ አቢይ ፍሬ፥ነገሩ ደግሞ፣ እነዚህ አራቱ ትላልቅ ግቦች፣ እየተደጋገፉ እንዲስተጋበሩና አንድ የጋራ ህብረ፥ፍሬ የሚሰጡበትን እውቀትና፣ ጥበብ፤ ሰብዓዊ ባህልንና ሰላማዊ መንፈስን መካን ነው።
***
*
INTERPRETING THE HARMONY MODEL (II)
—————————————————-
አስተያየት ለመስጠት / Comments
——————————–
——————–
© ለ አእምሮ 2005 / © Le’Aimero Copyright 2013