Category Archives: ሌሎች / others

ለ አእምሮ መጽሔት፥የዛሬው ልዩ እትም – I-05/7-2

laimero-boardeaux-fire-slant-bordeaux የሐምሌ 2005/ July 2013 ልዩ እትም ፣ ቀ.ኃ.ሥ – ቅጽ 1፣ ቁጥር 2

ለ አንባቢዎች ! ኤጀርሳ ጎሮ !

*

የዚህ ልዩ እትም ጽሁፎ ች / Recent Posts

የሐምሌ 2005/ July 2013 ልዩ እትም ፣ ቀ.ኃ.ሥ፤ ቅጽ 1፣ ቁጥር 2

በዚህ ልዩ እትም የተካተቱት ሰነዶች

MAN of the Millenium

MAN of the Millenium

(A Documentary Film on HSI )

The Following is a film on “The History of His Imperial Majesty Haile Selassie I”, from the Young Film-Director, Ato Tikher Teferra Kidane addressed to the new generation.
We have taken the privilege of  embedding it  to our site on the occasion of His Majesty’s Birthday, from the upload site as indicated in the clips. We would like to express our gratitude to YOU, Mr./Ato Tikher Teferra Kidane for tolerating the publication. (1

————————–

PART 1

PART II

PART III

PART IV

PART V

PART VI

PART VII

PART VIII

————————————————————

1)

ይህ ፊልም በኢንተርኔት በዳባባይ እንዲታይ በመሆኑ፣ ውድ አቶ ተክሂር ተፈራ ኪዳኔን ከልብ እናመሰግናለን። ይህ በዚህ መልክ መታየቱን የማይፈቅዱ ከሆነ ግን እንዳስተወቁን  ከዚህ እንቆጠባለን። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር።

*

If the author and owner of the film feels that our publication is not in accordance with his intellectual property-rights, we would refrain from doing this as soon he informs us to that effect. Nonetheless please accept our gratitude too, that it has been made available on the internet, with whatever form you may have tolerated the publication!

According to the Youtube uploader of the film,
“The movie was produced by brother Tikher Teferra.
Exodus Films in Association with 4th Avenue Films.”

“If you want to buy this DVD go to:
http://www.4thavenuefilms.com/

ጎሊያድና ዳዊት … በ21ኛው ክፍለ-ዘመን

david-goliath

አዲስ ትውልድ አዲስ ነገር ይፈጥራል። ከዚህ በፊትም ታይቶ ተሰምቶም የማይታወቅ አዲስም ነገር ሜዳ ላይ ይወረውራል።

ዱሮ ዳዊት ጎሊያድን ድል ያደረገው በወንጪፍ፣ጠጋ ሳይል ከሩቁ ሁኖ ነበር። በሁዋላ ጥይት፣ ቀጥሎ መድፍ፣ ተከትሎ ቦንብና ታንክ፣ አይሮፕላንና የመርዝ ጋዝ፣አሁን ደግሞ ተወርዋሪ የኒኩለየር ሮኬት (ቴክኒኩ በፈጣን እርምጃ ይራመዳል) ብቅ ብለዋል። ከእነሱ ጋር የስለላ ድርጅቶቹ ያስፈራሉ። ፖሊሱም ያስደነግጣል። በታጠቀው ጦር አጠገብ ቀና ብሎም መሄድ ያርበተብታል።

እራሳቸውን እንደ “ዳዊት” ያዩ “ነጻ-አውጪዎች” “ጎሊያድን” በበረሃ ወርደው በደፈጣ ውጊያ እነሱን ገጠር ላይ ገጥመው እንደምንም ብለው “አሸንፈዋል”። ለዚህ ቻይና ምሳሌ ናት። ቬትናምና ካምቦጂያ፣ ኪዩባና ሌሎች አገሮችም ተመሳሳይ ጉዞ አድርገዋል።

አሁን ግን “ጎሊያድን” ለመታገል የተነሱ ወጣቶች ሌላ ዘዴ ፣ ያውም የተናቀ ዘዴ እነሱ መርጠዋል።

አንዱ መጽሓፉን ገልጦ አውላላ ሜዳ ላይ ቆሞ ዓይኑን ከፊደሎቹ ሳይነቅል ትክ ብሎ ይመለከታቸዋል። ሌላዋ አደባባይ ላይ ወደፊትም ወደ ሁዋላም ሳትል ቀጥ ብላ ቆማለች። ጋዜጣውን ዘርግቶ ሦስተኛው እሱን እዝያው ሳይንቀሳቀስ ይመለከታል። ሌሎቹ ሰማይ ሰማዩን ምንም ሳይናገሩና ሳይነጋገሩ ቀና ብለው ያያሉ። አንድ ሰው ብቻ በመጀመሪያ ይታይ የነበረበት ቦታ ፣ በጥቂት ደቂቃ ጊዜ ውስጥ፣… ሃያ ና ሰላሳ፣ ስድሳና መቶ ሰው አሰባስቦ እንደ ችቦ አንድ ላይ ሰብሰብ ብለው ቆመዋል።

ይህ ኢስታንቡል ከተማ ላይ ሰሞኑን የታየው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ሌላም ከተማም ተዛምቶ ጠቅላይ ሚኒስተሩን እና ፓርቲአቸውን ግራ አጋብቶአል። ነገ ደግሞ ምን ይመጣብናል ብለው እዚህ እንገተጻፈው ገዢዎቹ አሁን ሰግተዋል።

አዲስ ትውልድ አዲስ የትግል ስልትን ፈልጎ ያገኛል። ዱሮውንም ” ….መናገር ብር ነው ፣ ዝምታ ግን ወርቅ ነው።” ይባል ነበር። ይህ አነጋገር ግን “ትክክል ነው፣ የለም! ትክክል አይደልም” በሚል ውይይት ዙሪያ፣ ብዙ ሰዎችን ምሳሌዉ፣ እንደተባለው ሰውን ” ዝም ሳያሰኝ ” እንዲነጋገሩበትም ጋብዞአል። ትዝ ይለኛል እኔን፣ እሱም”የግራ ጉንጭ ሲመታህ የቀኙንም ስጠው..” የሚለውም ትምህርት ትክክል አይደለም ብለው፣ ወደ ጦር ሜዳ ሊወርድ ያሰቡ ወጣቶችና ፣ በሁዋላም ቆርጠው የወረዱ ሰዎች በዚህ ጥያቄ ዙሪያ ሲከራከሩ። አሁን ግን ቢያንስ ከመህተመ ጋንዲ እና ከማርቲን ሉትር ኪንግ የሰላማዊ ትግል በሁዋላ፣ ይህ ትምህርት በአመጣው ውጤቱ ትክክል እንደሆነ በተግባር፣ ሰዎች ክብደት አልሰጡትም እንጂ ፣ አስመስክሮአል።

ሴቶች ልብሳቸውን አውልቀው ደረታቸውን የሚያሳዩበት ተቃውሞም ( እንደዚሁ የተለያያዩ አስተያየቶች በያለበት ይሰነዘሩበታል)፣ እዚህ ቻንሰለር አንጌላ ሜርክልንና ፕሬዚዳንት ፑቲንን፣ አንዴ “…አምባገነን ይውደቅ !” የሚለውን ጥሪአቸውን ደረታቸው ላይ ጽፈው ፣ ብቅ ብለው ሁለቱን መሪዎች አስደንግጠዋል። ፕሬሱም -ይህ ነገር ተግኝቶ ነው፣ አግኝቶ ነው – ስለ እነሱ ጥያቄ/ ትግል፣ በደንብ -ሁሉም እየተቀባበሉት ተርከውላቸዋል።

ቲኒዚያ ላይ እራሱን ያቀጠለው ልጅ፣ የካይሮ ወጣቶችን አደባባይ እንዲወጡ ገፋፍቶአል። የካይሮው ማድሪድን፣ እነሱ የግሪክን፣ የግሪኮቸ ፖርቱጋልን፣ አሁን ደግሞ ቱርክን፣ ከዚያም አልፎ በሳን ፓውሎና በብረዚል፣ በሌሎች ከተማዎችም አዲሱ የወጣቶች እንቅስቃሴ እንዲነሱ አድርጎአቸዋል። ሁሉም ወጣት ትውልድ የሚፈልገው አንድ ነገር ነው።። ….ሥራና ዳቦ፣ ነጻነትና ሰላምን፣ ትምህርትና ሕክምናን ፣ ወላጆችም ጡረታና እንክብካቤን ነው። …ጊዜው ሥልጣን ላይ ወጥተው ለሚንደላቀቁት ጥጋበኛ አምባገነኖች -ወጣቶቹ በአልታወቀ መንገድና ብልሃት ስለሚመጡባቸው- እጅግ መጥፎ ጊዜ ነው። ጊዜውም አውቀው ሆነ ሳያውቁ ለሚያወናብዱት ፖለቲከኞችም እንደዚሁ መጥፎ ነው።

አዲስ ትውልድ አዲስ የትግል ስልት እየቀያረ ብቅ ማለቱን አውቆበታል። አንድ ጊዜ የቤልጅግ ወጣቶች ተጠራርተው የወሰዱት እርምጃ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው። ሁለቱ ቤልጅግን ተሰማምተው የመሰረቱት “የፍላምና የቫሎንን ፖለቲከኞች፣ አብደው ማለት ይቻላል እንለያይ ብለው ሲቀባጥሩ” ወጣት ተማሪዎች ተጠራርተው “የፍቅር ቀን” ብለው፣አደባባይ ላይ ሲሳሳሙ ውለዋል።

ይህ የዛሬ ሃያና ሰላሳ አመት በአዲስ አበባና በሉሎች ከተማዎች ይህ ቢታሰብበት ኑሮ፣ በተግባር ቢዲደረግ ኑሮ ፣ “ኤርትራውም ከኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያውም ከኤርትራ ተባሮ ትዳር ለሁለት ተከፍሎ ልጆችም በላለቀሱ፣ በልተንከራተቱ ነበር።”

እንደዚህ ዓይነቱን ነገር ለማሰብና በእሱም ላይ አተኩሮ ወስዶ ወፍራም እንኳን ባይሆን አንዲት አንስተኛ ድርሰት ለመጻፍ ወይም ፊልም ለመቅረጽ፣ “ፋንታዚ” ያለው ሰው ፖለቲከኛው ሳይሆን (እሱ ይህን ለማሰብ ሌላ ዓለም ውስጥ ስለአለ ፈጽሞ አይችልም) የጥብበ ሰው “መፈጠር” ወደፊት አለበት። “መሳሳምም” በአቅሙ በቤልጅጎች ዘንድ ፣ አይገርምም? ይህ ይገርማል “የተቃውሞ ትግል” ነው።

ከአንድ ሺህ ጦር አንድ ቅልብጭ ያለች ሐሳብ ይበልጣል። ነገ ደግሞ ተረኛው ማን ይሆን! ነገ ደግሞ ምን እንሰማ ይሆን። ዳዊትና ጎሊያድ ተያይዘዋል።

ለ አእምሮ – መጽሔት – የሰኔ 2005 / June 2013 ዕትም፣ ቅጽ 1 ፣ቁጥር 3

laimero-boardeaux-fire-slant-bordeaux

የሰኔ 2005 / June 2013 እትም…ቅጽ 1 ፣ቁጥር 3 leaimero-JUne-cicero-inhalt

ስለ ፖለቲካና ኢኮኖሚ፣ ባሕልና ታሪክ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ

ለ አእምሮ – መጽሔት

 የሰኔ 2005 / June 2013 እትም…ቅጽ 1 ፣ቁጥር 3

(እዚህ ይጫኑ!)

ይድረስ ለአንባቢዎች ፥ To the Reader….

ነጻነት፣ የምን፣ ለምን፣ ለማን ወይስ… ?

********************************

የሰሞኑ ሰነዶችና ጽሁፎች

———————————————————-

ለ-አእምሮ-መጽሔት-ቅጽ-1-ቁጥር-3-LeAimero-Vol-1-No-3 (በጥቅል/PDF) June 2013

——————————————————————————————————–

ለ አእምሮ መጽሔት፣ ወደ ዋናው ገጽ ለመመለስ…………………..

Laimero-frame-logo2

*

አድራሻችን ፥ Public Email

a_Schreibfeder

አስተያየት እንዲሁም ለአእምሮ መጽሔት ጥናቶችና ጽሁፎች ለማበርከት ፥ የሚከተለውን አድራሻ ይገልገሉ፥

Public Email

leaimero@gmail.com

Verified Services

leaimero.com

—————————————————————————————————————————

ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements:- Le’Aimero’s Disclaimer

ለ አእምሮ – መጽሔት – አዲሱ የሰኔ 2005 / June 2013 ዕትም

laimero-boardeaux-fire-slant-bordeaux

የሰኔ 2005 / June 2013 እትም…ቅጽ 1 ፣ቁጥር 3leaimero-06-school-of-athen

ስለ ፖለቲካና ኢኮኖሚ፣ ባሕልና ታሪክ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ

ለ አእምሮ – መጽሔት

 የሰኔ 2005 / June 2013 እትም…ቅጽ 1 ፣ቁጥር 3

(እዚህ ይጫኑ!)

ይድረስ ለአንባቢዎች ፥ To the Reader….

ነጻነት፣ የምን፣ ለምን፣ ለማን ወይስ… ?

*****************

ለ-አእምሮ-መጽሔት-ቅጽ-1-ቁጥር-3-LeAimero-Vol-1-No-3 (በጥቅል/PDF) June 2013

ለ አእምሮ መጽሔት፣ ወደ ዋናው ገጽ ለመመለስ…………………..

Laimero-frame-logo2

*

አድራሻችን ፥ Public Email

a_Schreibfeder

አስተያየት እንዲሁም ለአእምሮ መጽሔት ጥናቶችና ጽሁፎች ለማበርከት ፥ የሚከተለውን አድራሻ ይገልገሉ፥

Public Email

leaimero@gmail.com

Verified Services

leaimero.com

—————————————————————————————————————————

ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements:- Le’Aimero’s Disclaimer

ለ አእምሮ – መጽሔት – የሰኔ 2005 / June 2013 ዕትም/ ቅጽ 1፣ ቁጥር 3

laimero-boardeaux-fire-slant-bordeaux

የሰኔ 2005 / June 2013 እትም…ቅጽ 1 ፣ቁጥር 3 leaimero-june+flag

ስለ ፖለቲካና ኢኮኖሚ፣ ባሕልና ታሪክ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ

ለ አእምሮ – መጽሔት

 የሰኔ 2005 / June 2013 እትም…ቅጽ 1 ፣ቁጥር 3

(እዚህ ይጫኑ!)

********************************

የሰሞኑ ሰነዶችና ጽሁፎች

——————————————————————————————————–

ለ-አእምሮ-መጽሔት-ቅጽ-1-ቁጥር-3-LeAimero-Vol-1-No-3 (በጥቅል/PDF) June 2013

ለ አእምሮ መጽሔት፣ ወደ ዋናው ገጽ ለመመለስ…………………..

Laimero-frame-logo2

*

አድራሻችን ፥ Public Email

a_Schreibfeder

አስተያየት እንዲሁም ለአእምሮ መጽሔት ጥናቶችና ጽሁፎች ለማበርከት ፥ የሚከተለውን አድራሻ ይገልገሉ፥

Public Email

leaimero@gmail.com

Verified Services

leaimero.com

—————————————————————————————————————————

ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements:- Le’Aimero’s Disclaimer