አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ለረዥም ዘመናት በአምባሳደርነት አገራቸውን ኢትዮጵያን ያገለገሉ ናቸው።
ገና ጥዋት፣ በኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ የምንመለከታቸው የህዝብና የአእምሮ ትርምስ ከመድረሱ በፊት፣ ለኢትዮጵያ መልካም አስተዳደር በመመኘት ለንጉሠ፥ነገሥቱ የጻፉትን ደብዳቤ ለመዝገብና ለማገናዘብ ይሆን ዘንድ፣ ያላችሁት እንድትመለከቱት በእጅ የተጻፈውን ሰነድ አስቀምጠነዋል።
በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ እነ ጄኔራል አብይ አበበ፣ እነ አቶ ሓዲስ ዓለማየሁ፣ እነ ልዑል አሥራተ ካሣ፣ እንደ ደጃች … ተክለ ሐዋሪያት የሰነዘሩአቸው ሐሳቦችም አሉ።
—————————————————-
አስተያየት ለመስጠት / Comments
——————————–
——————–
© ለ አእምሮ 2005 / © Le’Aimero Copyright 2013