ለ አእምሮ / የመስከረም 2006/September 2013 /ኢትዮጵያ የማን ናት ? / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 2

ምን ገጠማቸው ? (ርዕስ አንቀጽ)

Ethiopia-yeman0a

ኢትዮጵያ የማን ናት ?

_________________________________________________

ውድ አንባቢ!

መቼም በሁሉም ነገር ላይ አንድ ዓይነት አመለካከት በሰው ልጆች ዘንድ እንደ ሌለ ሁላችንም – ይህን ማንሳት አስፈልጊ አይደለም-  እናውቃለን።

ግን ደግሞ„ኢትዮጵያ የማን ናት?“  ሲባል ሁሉም የእኔ ናት ሊል ይችላል። እንግዲህ የአገራችን የኢትዮጵያ የፖለቲካ መደብ ፣ በሽታውም መድሓኒቱም፣ እብደቱም ቀና ነገሩም ያለው እዚህቺው ጥያቄ ላይና ለእሱዋም ሁሉ በሚሰጠው መልስ ላይ ነው። 

ክፋቱም ጭቃኔውም፣ አረመኔነቱና ርህሩህነቱም፣ የእኔ ብቻ ናት በሚለው መልስ ላይ፣ የተመሰረተ ነው።  ሊሆንም ይችላል!

የእኔም፣ የእኛም የሚባለው ንትርኩ፣ ጦርነቱ፣ የውንጅልናው ክሱ፣ ጦርነቱና የክተት ዘመቻው፣… አንጃ፣ …. አድርባይ   የሚለው „ጠላትነት“ የሚወለደው፣ የተወለደውም ከዚሁ ጥያቄ እና ከዚያም ከምንሰማውም መልስ ይመስለናል።

ኢትዮጵያ የማን ናት ? የሚለው ጥያቄ ወረድ ብላችሁ እንደምታዩት ኤርትራንም ያካትታል።

ወዴት፣ ወዴት  እረ ወዴት? አትበሉ እንጂ ይህ ጥያቄ  ጅቡቲንም ይጨምራል። ሱማሌንም ይመለከታል። ሱዳንና ኬንያን፣ ታንዛኒያን አልፎም ሄዶም  ምሥራቅ አፍሪካን እንዳለ በሙሉ ያጠቃልላል። ድፍን የአፍሪካን እንድነትንም- ፓን አፍሪካን፣… የእነሱን የአፍሪካውያኖችን አላማና የመጨረሻው  ግብ እሱ ስለሆንም- እነሱንም ይጨምራል።

ግን እሩቅ ቦታ ሄደን ከመንከራተታችን በፊት እስቲ በኢትዮጵያ (ኤርትራ በእርግጥ እዚህ ሐሳብ ውስጥ አለችበት) እንጀምር። ኢትዮጵያ ለመሆኑ ዛሬ የማን ናት?

መልካም ንባብ።

ዋና አዘጋጁ 

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

_____________________________________________________

ኢትዮጵያ የማን ናት ?

This slideshow requires JavaScript.

 

ለ አእምሮ / የመስከረም 2006/September 2013 /ኢትዮጵያ የማን ናት ?/እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 2

____________________________________________________

·     ርዕስ፥አንቀጽ – (ምን ገጠማቸው ?)

·     የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው!

ከኪነ፥ጥበብ ዓለም

·     ለመዝናናትሙዚቃ ሲንቆረቆር….

·     ጃኖመጣ !

ሰነዶችና መረጃዎች

 ራድዮ/DW – ነጻ ውይይት ስለ ዴሞክራሲ ምርጫ /ጀርመን 2013/

_______________________________________

ለ አእምሮ ን በጥቅሉ  ለማንበብ የሚከተሉትን ይጫኑ (PDF/Scribd)

—-

ለ አእምሮ  የቀድሞ እትሞች

መልስ ካሎት/ Reply (to comments):

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s